MUHAJER SEMAN SURAFEL

WELCOME TO MUHAJER SEMAN SURAFEL BLOG WEBSITES ON WORDPRESS!

BLOG CATEGORIES
Latest Posts
Basic Rules of International Humanitarian Law in Armed Conflicts
Basic Rules of International Humanitarian Law in Armed Conflicts The seven fundamental rules which are the basis of the Geneva Conventions and the Additional Protocols: 1 – Persons hors de combat and those who do not take a direct part in hostilities are entitled … Continue reading Basic Rules of International Humanitarian Law in Armed Conflicts →
=======በወንጀል ጉዳይ የማስረጃ አሰባሰብ እና አቀራረብ=========
በወንጀል ጉዳይ የማስረጃ አሰባሰብ እና አቀራረብ =======. ለንቃተ ህግ ትምህርት .====== የወንጀል ህግ ዋና አላማ የህዝብን ሰላም እና ደህንነት ማስጠበቅ ነው፡፡ በመሆኑም ሰዎች የእለት ተእለት ኑሯቸውን በሚመሩበት ሂደት ውስጥ ህገመንግስታዊ መብቶቻቸው ሊጠበቁላቸው የሚገባ መሆኑ እንዳለ ሆኖ እነሱም የሌላውን ሰው መብት የማክበር እና ከመጣስ የመቆጠብ ግዴታ አለባቸው፡፡ይሁንና ይህን ግዴታቸውን ቸል በማለት የሌላውን ሰው መብት የሚጥሱ ከሆነ የወንጀል፣ ፍትሀብሄራዊ እንዲሁም አስተዳደራየአስተዳደር ህግ እና የሰብዓዊ መብት አፈፃፀም የአስተዳደር ህግ እና የሰብዓዊ መብት አፈፃፀም ተደጋግሞ እንደተገለፀው የመንግስት ስልጣን በወርድም በቁመትም እየሰፋ በመጣ ቁጥር ለዜጐች መብትና ነፃነት ፀር ነው፡፡ የአስተዳደር ህግ የስልጣንን አስፈላጊነት አምኖ ተቀብሎታል፡፡ ውጤታማ አስተዳደር እንዲሁም ቀልጣፋ የአገልግሎት አቅርቦት እንዲኖር የሚያስር ሳይሆን የሚፈታ ስልጣን ያስፈልጋል፡፡ ሆኖም ከህግና ከህገ መንግስት የሚያፈነግጥ ስልጣን ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል፡፡ የበዘፈቀደ ድርጊት፣ ‘እንደፈለግኩኝ እሆናለው እፈልጣለው እቆርጣለው!’ የሚል አካሄድ አቅመ ቢስ የሆነውን ዜጋ የመኖር፣ በነፃነት የመንቀሳቀስ፣ የመናገር፣ ሀሳብን የመግለፅና ንብረት የማፍራት መሰረታዊ መብት አለገደብ ይሸረሽራል፡፡ የአስተዳደር ህግ የሰብዓዊ መብትን በማስጠበቅ ረገድ ያለው ሚና የሁለቱን ትስስር በሚገባ ያሳየናል፡፡ ህጉ በሰብዓዊ መብት አጠባበቅና አፈፃፀም ላይ ያለውን አዎንታዊ ተፅእኖ በሚገባ ለመረዳት ከሰብዓዊ መብቶች አተገባበር አንፃር የመንግስትን ግዴታ መተንተኑ አግባብነት ይኖረዋል፡፡ እነዚህም ሚናዎች (ግዴታዎች) የማክበር (respect) የማስከበር (protect) እንዲሁም የመፈጸምና የማስፈፀም (enforcement) ናቸው፡፡ በመጀመሪያው መብቶችን የማክበር የመንግስት ሚና ዜጐች ነፃ ሆነው መብታቸውን ሲጠቀሙ ከየትኛውም የመንግስት አካል የሚመጣ ጣልቃ ገብነትን ይገድባል፡፡ በተለይም መሰረታዊ በሚባሉት በህይወት የመኖር፣ የመፃፍ፣ የመናገር፤ የፈለጉትን ሀይማኖት የመከተል፤ በነፃነት የመዘዋወርና ንብረት የማፍራት መብቶችና ነፃነቶች በተግባር የሚረጋገጡት መንግስት እጁን ሲሰበስብ ነው፡፡ እነዚህ መብቶች በመንግስት በተለይ በስራ አስፈፃሚውና በስሩ ባሉት የአስተዳደር ተቋማት ውሳኔ፤ ትዕዛዝ፤ ደንብና መመሪያ አማካይነት አደጋ ላይ ሊወድቁ ይችላሉ፡፡ ህገ መንግስቱ የበላይ ህግ እንደመሆኑ ይህን የሚቃረን ህግ፣ ውሳኔና አሰራር ሁሉ ተፈፃሚነት አይኖረውም፡፡ ይህን መሰሉ የህገ መንግስታዊነት ጥያቄ በአስተዳደር ህግ ውስጥ አይወድቅም፡፡ ይሁን እንጂ የህገ መንግስታዊነት ብቻ የሚመስል ጥያቄ በአስተዳደር ህግ ማእቀፍ የሚሸፈንበት አጋጣሚ ሰፊ ነው፡፡ በአንድ የአስተዳደር ተቋም የወጣ መመሪያ በህግ አውጭው ከተሰጠ የውክልና ስልጣን በማለፍ የዜጐችን ሰብዓዊ መብት የሚገድብ ሆኖ ከተገኘ በውስጡ የህገ መንግስታዊነት (constitutionality) ጥያቄ ያዘለ ቢሆንም በዋናነት ግን የአስተዳደር ህግ ሊመልሰው የሚገባ የህጋዊነት (legality) ጥያቄ ነው፡፡ ልዩነታቸውን የበለጠ መረዳት እንዲያስችልን የሚከተለውን የድሮው የገቢዎች ሚኒስቴር የአሁኑ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መመሪያ እንመልከት፡፡ ማንኛውም የጉምሩክ ፖሊስ ሰላማዊ ስልፍና የስራ ማቆም አድማ ማድረግ አይችልም፡፡ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት ለማንኛውም ሰው የተረጋገጠ መብት ነው፡፡ መብቱን የሚያጎናጽፈው የአንቀጽ 30 ንዑስ ቁጥር 1 እንዲህ ይነበባል፡፡ ማንኛውም ሰው ከሌሎች ጋር በመሆን መሳሪያ ሳይዝ በሰላም የመሰብሰብ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ነፃነትና አቤቱታ የማቅረብ መብት አለው፡፡ አንድ መመሪያ በስራ አስፈፃሚው አካል ሲወጣ ከህግ አውጭው በግልጽ የተሰጠ የውክልና ስልጣን (Delegation) ሊኖር ይገባል፡፡ መመሪያው የውክልና ስልጣኑን ገደብ ካለፈ ከስልጣን በላይ (Ulta vires) ነው፡፡ ስለሆነም በህግ ፊት ዋጋ አልባ (null and void) ነው፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ይህን መመሪያ ሲያወጣ የስልጣን ምንጩን የጉምሩክ ባለስልጣንን ለማቋቋምና አስራሩን ለመወሰን የወጣው አዋጅ ቁ. 368/1995 አንቀጽ 8 (2) (ሐ) እንደሆነ ይጠቅሳል፡፡ ይህ የተጠቀሰው የህግ ድንጋጌ እንዲህ ይነበባል፡፡ የጉምሩክ ህግ እንዲያስከብር ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የተመደበን የፖሊስ ኃይል ሚኒስቴሩ የፌደራል ፖሊስ አዋጅን ተከትሎ በሚያወጣው መመሪያ መሰረት በስራ ያሰማራል፡፡ ያስተዳድራል፡፡ ጥፋት ሲገኝም ያሰናብታል፡፡ ይህ አንቀጽ የጉምሩክ ፖሊስ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳያደርግ በመመሪያ እንዲከለክል ለገቢዎች ሚኒስቴር ስልጣን አይሰጥም፡፡ ከተወካዮች ምክር ቤት ግልፅ ስልጣን ባልተሰጠበት ሁኔታ የወጣው ይህ መመሪያ ህጋዊነት ሆነ ተፈፃሚነት የለውም፡፡ የአስተዳደር ህግ ይህን መሰል መመሪያዎች በዘፈቀደ እየወጡ የዜጐችን መብትና ነፃነት እንዳይጥሱ በተለያዩ መንገዶች በመቆጣጠር መንግስት ሰብዓዊ መብት የማክበር ግዴታውን እንዲወጣ ያደርጋል፡፡ የመንግስት የማስፈፀም ኃላፊነት አብዛኛውን ጊዜ ከማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ባህላዊ መብቶች ጋር በቀጥታ ተያይዞ ይነሳል፡፡ መንግስት በዜጐች መብት ላይ ጣልቃ አለመግባቱ ወይም እጁን መሰብሰቡ ብቻ አይበቃም፡፡ ለዜጋው መሰረታዊ አገልግሎቶችን ማለትም ጤና፣ መብራት፣ ውሃ፣ መንገድ ወዘተ… ካላቀረበ ነፃ መሆን በራሱ ፋይዳ የለውም፡፡ የአስተዳደር ህግ እና የሰብዓዊ መብት ትሰስር ከመንግስት የማስከበር ግዴታ አንጻርም ሊቃኝ ይችላል፡፡ ከዚህ አንጻር መንግስት ሰብዓዊ መብትን በማስከበር ኃላፊነቱ መብት እንዳይጣስ የስልጣን መቆጣጠሪያ ስልቶች በህግ እና በተቋማዊ አደረጃጀት የማጠናከር፣ በመብት መጣስ ጉዳት ለደረሰበት ዜጋ ፈጣን ፍትህ የሚያገኝበትን ስርዓት መዘርጋት አለበት ማለት ነው፡፡ በአጭር አገላለጽ ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ መንግስት የዳበረ የአስተዳደር ህግ እና የአስተዳደር ህግ ስርዓት መቅረጽ፣ መትከልና ማጐልበት ይጠበቅበታል፡፡ ዊ እርምጃ ሊወሰድባቸው የተገባ ስለመሆኑ በተለያዩ ህጎቻችን ላይ መመልከት እንችላለን፡፡ እነኚ እርምጃዎች እንደየጉዳዮቹ ባህሪ በፍርድ ቤት ወይም በአስተዳደራዊ ወይም አስፈጻሚ ተቋማት ሊወሰዱ የሚችሉ ናቸው፡፡ የወንጀል ተጠያቂነትን በተመለከተ ፍ/ቤቶች በዋናናት እና በብቸኝነት ፍርድ የመስጠት ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ በህገመንግስቱ አንቀጽ 79(1)ስር ተቀምጦ የሚገኘው ድንጋጌ ያመላክተናል፡፡ በመሆኑም ፍ/ቤቶች የዳኝነት ስራቸውን በማከናወን ሂደት ውስጥ የሚቀርቡላቸውን ክሶች በመቀበል ማስተናግድ እና ፍትሃዊ እና ተገቢውን ፍርድ መስጠት የሚችሉት ጉዳዩን ለማረጋገጥ የሚችል በቂ ማስረጃ ሲገኝ ነው፡፡በወንጀል ጉዳይ ፍርድ ቤቶች ጉዳዩን ከማስተናገዳቸው በፊት ቅድሚያ ሊከናወኑ የሚገባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች አሉ፡፡ እነኚህም የወንጀል ምርመራ እና ክስ አመሰራረት ሂደቶች ናቸው፡፡ በመሆኑም ፖሊስ ከዐቃቤ ህግ ጋር በጋራ በመሆን በሚያደርገው የምርመራ ስራ አንድን ድርጊት ፈጽሟል በሚል የተጠረጠረን ሰው ለፈጸመው ወንጀል እንዲቀጣ በማድረግ እራሱን አድራጊውንም ሆነ መሰል ተግባራትን የሚፈጽሙ ሰዎችን ለማስተማር ይቻል ዘንድ ፍርድ ቤት የሚቀርቡ ከሆነ ተከሳሽን ጥፋተኛ ሊያስብሉ የሚችሉ ማስረጃዎችን በሚገባ ማሰባሰብ እና የምርመራ መዝገብ ማደራጀት አለበት፡፡ ቀላል የማይባል ቁጥር ያለው የህብረተሰቡ ክፍል በዚህ ረገድ ካለው የግንዛቤ ማጣት እና ለህግ ተገዢ ለመሆን ፍቃደኛ ካለመሆን ጋር ተያይዞ በምርመራ ወቅት ፖሊስ በማስረጃነት የሚፈልጋቸው መረጃዎችን እና ማስረጃዎችን ካለመግለጽ አንስቶ እስከ መሰወር የሚደርስ ተግባራት ሲፈጽሙ እናስተውላለን፡፡ ይሁንና የምርመራ ስራ ያለህዝብ ተሳትፎ እና ትብብር ውጤታማ ሊሆን የማይችል በመሆኑ ህዝብ የመንግስት አይን በመሆን ህገ ወጥ ተግባራትን ከማጋለጥ አንስቶ መረጃዎችን እና ማስረጃዎችን ለመርማሪው አካል በመስጠት የማስረጃ አሰባሰብ ስርዓቱን በባለቤትነት ስሜት መደገፍ መቻል አለበት፡፡ በዚህ ጽሁፍም ፖሊስ በሚያከናውነው የወንጀል ምርመራ ስራ ውስጥ ማስረጃዎችን እንዴት ሊያሰባስብ እና ስለሚቀርቡበት እንደሚገባ፣የማስረጃዎችን ምንነት እና አስፈላጊነት፣ ስለ ማስረጃዎች ተቀባይነት፣ ህዝቡ መጫወት ስለሚገባው ሚና እና ስለ ማስረጃ ጽንሰ ሀሳብ ዋና ዋና ነጥቦችን ለመዳሰስ ጥረት ይደረጋል፡፡ 1.የወንጀል ማስረጃ ምንነት ህጎቻችን ማስረጃን የሚመለከቱ አያሌ ድንጋጌዎችን በውስጣቸው የያዙ ቢሆንም ማስረጃን ግልጽ ሊያደርግ የሚችል ትርጉም ሰጥተውት አንመለከትም፡፡በመሆኑም የማስረጃን ምንነትን ለመረዳት የተለያዩ የህግ ሊቆች ለቃሉ የሰጡትን ትርጉም ማየቱ ተገቢ ነው የሚሆነው፡፡ ሪቻርድ ሜይ የተባለው የህግ ጸሀፍት ለማስረጃ በሰጠው ትርጉም ማንኛውንም ፍሬ ነገር ወይም መደምደሚያን ለማረጋገጥ ወይም ለማስተባበል የሚጠቅም መረጃ ነው፡፡በክስ ማሰማት ሂደትም በጭብጥ የተያዙ ፍሬ ነገሮችን ለማረጋገጥ ወይም ለማስተባበል በሚል የሚቀርብ መረጃ ነው ይላሉ፡፡ በሌላ በኩል ማስረጃን ፍሬ ነገርን ወይም በጭብጥነት የተያዘን ጉዳይ መኖር አለመኖርን ውሳኔ በተመለከተ ውሳኔ ለሚሰጠው የዳኝነት አካል ለማሳመን በማሰብ የሚቀርብ መረጃ ነው በሚል ሊተረጎምም ይችላል፡፡ ከነኚህ ትርጉሞች የምንረዳው ማስረጃ የአንድን ነገር መፈጸም፣ወይም መፈጸም ግዴታ ሆኖ እያለ ባለመፈጸም ህግን መተላለፍ በወ/ል የሚያስጠይቅ በሆነ ጊዜ ድርጊቶቹ እውነት የተፈጸሙ መሆኑን ጉዳዩ ለሚቀርብለት ፍርድ ቤት ለማሳመን የሚቀርቡ ሲሆን በሌላ በኩል ተከሳሽም የቀረበበትን ክስ በተመለከተ ያለመፈጸሙን ለፍርድ ቤቱ በማረጋገጥ ለማስተባበል የሚያቀርባቸው መረጃዎች ናቸው፡፡ለምሳሌ በስርቆት ወንጀል የተከሰሰ ሰው ድርጊቱን በእርግጥም ፈጽሞታል ወይስ አልፈጸመውም የሚለውን በፍርድ ቤት የሚያዝ ጭብጥ ለማስረዳት ማስረጃዎች ወሳኝ ናቸው፡፡በመሆኑም ድርጊቱን መፈጸሙን የሚያረጋግጡ የተለያዩ ማስረጃዎችን ማቅረብ የግድ ይሆናል ማለት ነው፡፡ተከሳሽም ቢሆን ድርጊቱን ያልፈጸመ መሆኑን የሚያስረዱለትን የተለያዩ ማስረጃዎችን የማቅረብ እና የማሰማት መብት አለው፡፡በመሆኑም በቀጣይ ርዕስ በጥልቀት የምንመለከተው መሆኑ እንዳለ ሆኖ ግለሰቡ ድርጊቱን ሲፈጽም የተመለከተ ሰው የሚሰጠው የምስክርነት ቃል፣ በፈጸመው መንጀል ምክንያት እጁ የገባው የወንጀል ፍሬ(ስልክ፣ ገንዘብ፣ አልባሳት ወ.ዘ.ተ) እነኚ ማስረጃች እንደየባህርያቸው በተለያዩ መንገዶች የሚርቡ ሲሆን የሰው የምስክርነት ቃል ከሆነ ምስክሩን አቅርቦ በማሰማት፣ የሰነድ ማስረጃ ከሆነ ሰነዱን አቅርቦ ይዘቱን በማሳየት እንዲሁም በኤግዚሂቢትነት የሚቀርብ ዕቃ ከሆነ ይህንኑ ዕቃ በማቅረብ ፍርድ ቤቱ ግንዛቤ እንዲወስድ በማድረግ በጭብትነት የተያዘውን ፍሬ ነገር መኖር ለማስረዳት እና የመደምደሚያውን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ምስክሮቹ የሰጡት ወይም የሚሰጡት ቃል፣ ከቀረበው ሰነድ ላይ ወይም ዕቃ ላይ የተወሰደው ግንዛቤ ወይም መረዳት ማስረጃ ስንለው እነኚህኑ ማስረጃዎች ፍርድ ቤት ለማቅረብ የተጠቀምንባቸው ማለትም ምስክሩ፣ ሰነዱ እና ዕቃው ማስረጃን የማቅረቢያ ዘዴ በማለት ለያይተን መመልከት እንችላለን፡፡ በሌላ በኩል ከላይ ከጠቀስነው ዝርዝር ሀሳብ አንጻር በመረጃ እና በማስረጃ መካከል ያለ ልዩነት በውል መታወቅ አለበት፡፡ኣብዛኛው የማህበረሰብ ክፍል በሁለቱ ሀረጎች መካከል ያለውን ልዩነት በውል ለይቶ አያውቀውም፡፡ ማስረጃዎች ሁሉ መረጃዎች ሲሆኑ መረጃዎች ሁሉ ግን ማስረጃ ሊሆኑ አይችሉም፡፡ማስረጃ ማለት ሰዎች ከጥናት፣ ከንባብ፣ ከሰዎች ጋር ከሚደረግ ግንኙነት፣ ቀድሞ ከነበረ እውነታ ወይም ፍሬ ነገር እና በተግባር ከተገኘ ልምድ የሚመነጭ የሰዎች እውቀት ማለት ነው፡፡እነኚ እውቀቶች ሁሉ መረጃ እንጂ ማስረጃ ላይሆኑ ይችላሉ፡፡ የማስረጃን ባህሪ ከላይ ተመልክተና::በመሆኑም መረጃዎችን በማስረጃ ደረጃ እንዲገኙ እና ከላይ ለተጠቀሰው አላማ ጥቅም ላይ ለማዋል መረጃዎቹ ተጠባጭ ወደሆነ አስረጂነት ደረጃ ከፍ እንዲሉ ለማስቻል የማስረጃ አሰባሰብ የሚጨጫወተው ሚና ጉልህ ነው ማለት ነው፡፡ለምሳሌ አቶ ለማ ከዚህ ቀደም ሰዎችን በህገ ወጥ መንገድ ወደ አረብ ሀገር ሲልክ እሰማለው ወይም ይልካ ሲባል እሰማለው የሚለውን የአቶ ምናሴን ንግግር ብንመለከት ግለሰቡ አቶ ለማ ድርጊቱን ሲፈጽም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የተመለከቱ ሳይሆን ከተለያዩ ምንጮች የሰሙትን እውቀታቸውን ነው የገለጹት፡፡በመሆኑም ግለሰቡ ወ/ሉን ከመፈጸሙ በፊት ያለው ባህሪ ስለፈጸመው ወንጀል ማስረጃ ሊሆን አይችልም፡፡ይህ ማለት ግን አይጠቅምም ማለት አይደለም፡፡ ከግለሰቡ የተገኘው መረጃ በምርመራ ሂደት የሚበለጽግ ከሆነ በማስረጃነት ሊጠቅም ይችላል፡፡ምክንያቱም ፖሊስ ከዚህ መረጃ በመነሳት በሚያደርገው የምርመራ ስራ ድርጊቱን የፈጸመው የተባለው ሰው ስለመሆኑ የሚያስረዱ ተጨባጭ ማስረጃዎችን እንዲሰበስብ ይረዱታል፡፡ … Continue reading =======በወንጀል ጉዳይ የማስረጃ አሰባሰብ እና አቀራረብ========= →
Collection and presentation of evidence in criminal cases
Collection and presentation of evidence in criminal cases =======. Education for Consciousness. ========= BY: Mr. S.M JUDGE /FED/F/I/COURT of ETHIOPIA The main purpose of criminal law is to keep the public safe. Thus, in the course of their daily lives, people have a constitutional right to … Continue reading Collection and presentation of evidence in criminal cases →
1954 It is a comparison of our legal provisions with the Criminal Procedure Code and the proposed Code of Criminal Procedure.
1954 It is a comparison of our legal provisions with the Criminal Procedure Code and the proposed Code of Criminal Procedure. Under our current Criminal Procedure Code Rule 63, a person loses his right to bail if he has been charged with a crime … Continue reading 1954 It is a comparison of our legal provisions with the Criminal Procedure Code and the proposed Code of Criminal Procedure. →
Which Dictator Killed The Most People?
Which Dictator Killed The Most People? They say that it takes compassion for humanity, love for country and a strong pursuit of justice and mercy, to become a strong and respected leader of the masses. However, every once in a while, there are politicians … Continue reading Which Dictator Killed The Most People? →
RULE OF LAW
======== Rule of Law ========== What is the principle of the rule of law, based on the knowledge and experience of many scholars? He presented a number of theoretical analyzes regarding its content and benefits. In our country, fathers and mothers express the concept … Continue reading RULE OF LAW →
HOW JUDGES AND JUSTICES ARE CHOSEN
How Judges and Justices Are Chosen The Senate Judiciary Committee reviews the president’s nominees to the federal bench before they are confirmed on the Senate floor. The committee holds its meetings in rooms such as this one, Committee Room 226 in the Senate Dirksen … Continue reading HOW JUDGES AND JUSTICES ARE CHOSEN →
FEDERALISM
3. Federalism Before the Constitution was written, each state had its own currency. This four pound note from Philadelphia reads, “To Counterfeit is Death.” Did you ever wonder why you don’t need a passport to go from New York to California, but if you … Continue reading FEDERALISM →
TYPES OF GOVERNMENT
“Off with his head!” “Off with his head!”This is a favorite story line to show how cruel a king (or a sultan or emperor) can be. The rules in this type of government are pretty clear. Whatever the ruler says, goes. Of course, many … Continue reading TYPES OF GOVERNMENT →
//Guarantees Criminal Case//
Guarantee Criminal Case Anyone can suspect a crime. People arrested on suspicion of a crime have the right to bail provided for under international law and our constitution (FDRE cons 17 (2)). The right to bail is a guarantee that people arrested on suspicion … Continue reading //Guarantees Criminal Case// →
The letter Abiy’s puppet(AG) wrote to block medical treatment of Bekele Gerba was brought to court today. Attorney General tried to hide what was already delivered to court. He tried to intimidate prison officials to hide the letter but the brave officers delivered it to court.
The letter Abiy’s puppet(AG) wrote to block medical treatment of Bekele Gerba was brought to court today. Attorney General tried to hide what was already delivered to court. He tried to intimidate prison officials to hide the letter but the brave officers delivered it … Continue reading The letter Abiy’s puppet(AG) wrote to block medical treatment of Bekele Gerba was brought to court today. Attorney General tried to hide what was already delivered to court. He tried to intimidate prison officials to hide the letter but the brave officers delivered it to court. →
What are the 3 types of dictatorships?
What are the 3 types of dictatorships? Between the two world wars, three types of dictatorships have been described: constitutional, counterrevolutionary and fascist. Since World War II, a broader range of dictatorships has been recognized, including Third World dictatorships, theocratic or religious dictatorships and … Continue reading What are the 3 types of dictatorships? →

Essential Qualities of a Good Journalist
Essential Qualities of a Good JournalistA Way with Words. … Thorough Knowledge. … Investigative Skills. … Effective Communication Skills. … Professionalism and Confidence. … Persistence and Discipline. … Ethics are Important Too. AWLO Media journalist Bekalu Alamiro, as far as I know, is a … Continue reading Essential Qualities of a Good Journalist →
We should not be self-centered. የራሳችንን ጥቅም ብቻ የምናሳድድ ሰዎች መሆን የለብንም።
የራሳችንን ጥቅም ብቻ የምናሳድድ ሰዎች መሆን የለብንም። አንዳንዶች ተራ የባሕርይ ችግር አድርገው የሚመለከቷቸው እንደ ቅናት፣ በቁጣ መገንፈል፣ የከረረ ጭቅጭቅና ምቀኝነት የመሳሰሉ ባሕርያትም ከሥጋ ሥራዎች የሚፈረጁ ናቸው። በዓለም ላይ ባሉ በብዙዎች ዘንድ የሚንጸባረቀው አስተሳሰብ ሥጋዊ ፍላጎትን በማርካት ላይ ያተኮረ ነው። ለሌሎች ደኅንነት በማሰብ ረሃብን በሽታንና … Continue reading We should not be self-centered. የራሳችንን ጥቅም ብቻ የምናሳድድ ሰዎች መሆን የለብንም። →
Special envoy for the Horn of Africa to address political instability and conflict in the East African region, including a brewing civil war and humanitarian crisis in northern Ethiopia, current and former officials familiar with the matter told Foreign Policy.
Special envoy for the Horn of Africa to address political instability and conflict in the East African region, including a brewing civil war and humanitarian crisis in northern Ethiopia, current and former officials familiar with the matter told Foreign Policy. The new special envoy … Continue reading Special envoy for the Horn of Africa to address political instability and conflict in the East African region, including a brewing civil war and humanitarian crisis in northern Ethiopia, current and former officials familiar with the matter told Foreign Policy. →
Authentic leadership theory emphasizes that leaders are free to adopt or develop their own leadership style
Authentic leadership theory emphasizes that leaders are free to adopt or develop their own leadership style so long as that style is consistent with their own character and values. Here are the four components of authentic leadership. Which do you possess? 1. Self-Awareness (“Know … Continue reading Authentic leadership theory emphasizes that leaders are free to adopt or develop their own leadership style →
AMMEE: Dr. Ililliin hidhamte!
Originally posted on dhalootaqubee media:
AMMEE: Dr. Ililliin hidhamte. Yeroo ammaa hospitaala waraanaatti hidhamtee jirti. Dr. Ilillii hidhanii obbo Baqqalaa fudhatan.
Oromo (pictured with his Mom) says #FreeMyDad!
Oromo (pictured with his Mom) says #FreeMyDad! FreeJawarMohammed FreeAllOromoPoliticalPrisoners FreeAllPoliticalPrisoners #DontLetThemSufferMore Oromo #Oromia #Ethiopia Oromo (pictured with his Mom) says #FreeMyDad!
Dr. Awol Kassim Allo: The cruelty of this government is boundless!
Very alarming reports that Ethiopian authorities have taken Bekele Gerba, who had been on a hunger strike for the last three weeks, to government hospital against his will and in violation of a court order. There are also reports that the authorities arrested and … Continue reading Dr. Awol Kassim Allo: The cruelty of this government is boundless! →
Reading List – February 2021
Despite my deep love of political history, I’ve not read any political treatises! Woe, woe is me! This month is intended to fix that gap in my knowledge. As you may also know, the Sue Vincent Rodeo Classic is starting this month! Be prepared … Continue reading Reading List – February 2021 →



በጋራ ገቢዎች ላይ ማብራሪያ ስለመስጠት ።Explaining common income.
በጋራ ገቢዎች ላይ ማብራሪያ ስለመስጠት ።“””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””የጋራ ገቢዎችን በተመለከተ ከምንሰጠው መረጃ በመነሳት የተለያዩ አስተያይቶች ሲሰጡ ተመልክተናል ። አንዳንዶቹ ደግሞ ከአስተያይት ተቆጥበው የፊዴሬሽን ም/ቤት የወሰነው የሚባለው የማከፋፈያ ቀመሩ ምንድን ነው የሚል ጥያቄ ያነሳሉ ። በመሆኑም የጋራ ገቢዎች የሚባሉት ምንድን ናቸው ? ማከፋፈያ ቀመሩ ምንድን ነው ? … Continue reading በጋራ ገቢዎች ላይ ማብራሪያ ስለመስጠት ።Explaining common income. →
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ይህን የማይተካ ከሚናቸውን በአግባቡ መወጣት እንዲችሉ የኢ.ፌ.ዲሪ ሕገ መንግስትም በምዕራፍ ዘጠኝ አንቀጽ 78 እስከ 81 ባሉት ድንጋጌዎችም ሆነ ሕገመንግስቱን ተከትሎ የወጣው የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 25 በ 1988 ባወጣው መሰረት ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ስልጣን የተሰጣቸው መሆኑን ደንግገዋል
የዜጎችን መብትና ጥቅም አስከብሮ ዘላቂ የአገር ሠላምና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን በማጠናር ከኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገትን ለማፋጠን ፍ/ቤቶች ከፍተኛ ድርሻ ያላቸው መሆኑ ይታወቃል፡፡የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ይህን የማይተካ ከሚናቸውን በአግባቡ መወጣት እንዲችሉ የኢ.ፌ.ዲሪ ሕገ መንግስትም በምዕራፍ ዘጠኝ አንቀጽ 78 እስከ 81 ባሉት ድንጋጌዎችም ሆነ ሕገመንግስቱን ተከትሎ የወጣው የፌዴራል … Continue reading የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ይህን የማይተካ ከሚናቸውን በአግባቡ መወጣት እንዲችሉ የኢ.ፌ.ዲሪ ሕገ መንግስትም በምዕራፍ ዘጠኝ አንቀጽ 78 እስከ 81 ባሉት ድንጋጌዎችም ሆነ ሕገመንግስቱን ተከትሎ የወጣው የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 25 በ 1988 ባወጣው መሰረት ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ስልጣን የተሰጣቸው መሆኑን ደንግገዋል →
The smear campaign against our organization and its leaders is a futile attempt to prevent the face of Amhara politics! – Tahir Mohamed
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ በድርጅታችንና አመራሮቹ ላይ የሚደረገው የስም ማጠልሸት ዘመቻ የአማራ ፖለቲካ ፊት እንዳይመጣ የሚደረግ ከንቱ ሙከራ ነው! – ጣሂር ሞሃመድ
Rakkoon Mana Marii Dhimmoota Islaamummaa Itoophiyaa Keessa Jiru Maal?
Mul’anni Dhaabbata waaraa ijaaruu namoota aangoo irra jiraniin gufateera Ustaaz Ahmaddin Jabal irraa Rakkoolee bakka hundaa Muslimoota mudatuufi kan akka biyyaatti uumamuuf furmaata barbaacha walii isaaniitii, ummataafi mootummaa wajjin ni mari’atu jettee osoo eegduu “akkamiin waa’ee filannoo kana ummata dagachiifnee filannoon maleetti hogganaa majlisaa … Continue reading Rakkoon Mana Marii Dhimmoota Islaamummaa Itoophiyaa Keessa Jiru Maal? →
Manni marii olaanaa Dhimmoota Islaamummaa Magaalaa Jimmaa yaa’ii Idilee 2ffaa geggeesse
Manni marii olaanaa Dhimmoota Islaamummaa Magaalaa Jimmaa bakka keessummoonni adda addaa argamanitti yaa’ii Idilee 2ffaa geggeessaa ture milkiin xumure. Yaa’iin kun ganama Sabtii kaleessaa Qur’aanaa fi du’aa’ii ulamootaatiin eega jalqabamee booda, dura ta’aan Majlisa Magaalaa Jimmaa Sheikh Muhammadamiin Tamaam haasaya baniinsaafi keessummoota yaa’icha irratti … Continue reading Manni marii olaanaa Dhimmoota Islaamummaa Magaalaa Jimmaa yaa’ii Idilee 2ffaa geggeesse →
ጉዳዩ:- የኢትዮጵያን ኅልውና አደጋ ላይ የጣሉት ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ስልጣናቸዉን ይልቀቁ!!
Gudii FAANA BUUTOTA #GOOBANAA ጉዳዩ:- የኢትዮጵያን ኅልውና አደጋ ላይ የጣሉት ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ስልጣናቸዉን ይልቀቁ!! ጥር 19 ቀን 2013 ዓ.ም ➢ ለኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት – አዲስ አበባ ➢ ለኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር – አዲስ አበባ ➢ለምርጫ ቦርድ (አዲስ አበባ ➢ለፍትህ ሚኒስቴር (አዲስ … Continue reading ጉዳዩ:- የኢትዮጵያን ኅልውና አደጋ ላይ የጣሉት ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ስልጣናቸዉን ይልቀቁ!! →

Ethiopia re-enters the abyss of war – Ethiopia Insight
2021 by Kjetil Tronvoll  Last time Ethiopia descended into conflict, it took 17 years to emerge. Will Ethiopia’s new leaders learn from history? The Ethiopian federal government’s “law enforcement operation” in Tigray aimed to capture the rebellious rulers in the northern regional state. Thus … Continue reading Ethiopia re-enters the abyss of war – Ethiopia Insight →
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 6ኛ አገራዊ የምርጫ ጉዳይ አለመግባባቶችን የሚመለከት አስር ባላሦስት ዳኞች የሚሰየሙበት አስር/10/ ችሎቶችን /30 ዳኞችን/ በልደታ ምድብ ፍትሃብሔር ምድብ ችሎት አደራጅቷል፡
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 6ኛ አገራዊ የምርጫ ጉዳይ አለመግባባቶችን የሚመለከት አስር ባላሦስት ዳኞች የሚሰየሙበት አስር/10/ ችሎቶችን /30 ዳኞችን/ በልደታ ምድብ ፍትሃብሔር ምድብ ችሎት አደራጅቷል፡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በኢትዮጵያ አገራችን ጊዜ ለሚካሄደው አገራዊ ምርጫ የወጣውን የጊዜ የድርጊት መርሐ ግብር መሠረት በማድረግና የጊዜን ወሳኝነት /Time … Continue reading የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 6ኛ አገራዊ የምርጫ ጉዳይ አለመግባባቶችን የሚመለከት አስር ባላሦስት ዳኞች የሚሰየሙበት አስር/10/ ችሎቶችን /30 ዳኞችን/ በልደታ ምድብ ፍትሃብሔር ምድብ ችሎት አደራጅቷል፡ →
Loading…
Something went wrong. Please refresh the page and/or try again.